Yetenbe my friend 😅 how are you? I hope you are doing well. Thank you for sharing with us this wonderful treatment, but what is " SEDER " please can explain to us about seder I think Arabic language so tell us in Amharic please? And another question for sure you try and turn to white hair to black? and how Long does it take ? Tell us the truth please? And sorry I don't have Amharic language keyboard that's why I wrote English sorry for that. But please I am expecting your answer what is SEDER? And where did you get black Henna. Thank you so much for your help. God bless you. See you the next video 😅.
ruclips.net/video/b4fyzgCLdz8/видео.htmlsi=5rps6BrhQkiWGqPO
ውድ ቤተሰቦቼ ምርጥ ቪድዬ ሊንኩን ተጫኑው ተጠቀሙበት❤
Siidir mindinnw
Tegur asmod menw
@@TiruworkHunde ስድር ባማርኛ የቁርቁራ ቅጠል ነው ሚባለው ( እንዲሁም ቀሲል ይሉታል ባረብኛ ስድር ነው ውዴ
Z❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ነው እምትሰርያቸዉ አፍጋን ኦይል አሰራሩን ካወቅሽዉ ነገሪን
ሰላምነሽ እህቴ እናመሰግናለን ግን ስድር ያልሽው ቀስል ነው ወይስ ሌላ ነው ?
ውዴ ስድር ባማርኛ የቁርቁራ ቅጠል ነው ቀሲል ይሉታል ባረብኛ ስድር ነው❤
ሠላም ቪዶውን ተከታትየዋለሁ እናመሠግናለን ግን ሰድር ያልሽው የት እንደሚገኝ ብትነግሪን ጥሩ ነው
ቅመማቅመም የሚሸጥበት ቦታ ይገኛል ኢትዬጵያ ከሆንሽ ሱማሌዎቹ ሱቅ ታገኚዋለሽ ቀሲል ዩሉታል
ስድር ምንድን ነው
ሰላም እህቴ ሽበት እስከነጭራሹ ያጠፋል ወይስ ለተወሰነ ጊዜ ነዉ የሚቁየዉ ንገሪኝ
ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ አሪፍነው ያወቅሺውን ሰላካፈልሺን ከልብ እናመሠግናለን ጥቁር አዝሙድ ከሞት በሰተቀር ለሁሉም ነገር መድሀኒትነው ሹክረንባንድጊዜ ሰርተን ማሰቀመጥ እንችላልን ወይ? ከተቻለሰ ፍሪጅ ውሰጥ ወይሰ ከፍሪጅ ውጭ እሰከ ሰንት ጊዜ ማሰቀመጥ እንችላል ???
አው ትችያለሽ ውዴ ውጪ አስቀምጪው ፍሩጅ አትልስገቢው አመሰግናለው❤
ሮዝዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋዉ በጣም ቆንጆ የሚገርም ዘይት ነዉ ጥቁረቱ ለፀጉራቹን አሪፍ ነዉ እንሞክራለን ሳልነሳ ነዉ ኢዶ ስኬጁል ያረኩት የኔ አንደኛ በርቺልኝ 👌👍❤🙏
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለንን ውዴ እንኳን ደህና መጣሽሽሽ ዋው ማሻአሏህ እንሞክረዋለን ኢንሻአሏህ😍👍👍👍
አሰለሙ አለዪኩም ዎረህመቱለህ ዎበረከቱሁ ኢንከን ሰለም መጠሽ ሰለምሽ ዪብዘ ሩዚ ቆንጆ አቃረረብ ናዉ
እባክሽ ጥቁር ሂና ከየትነው የምናገኘው? እንዲሁም አንዱ ብዙምየማናውቀው ስለሆነ አብራሪልን።❤❤
ኢትዬጵያ ከሆንሽ ሁሉም ሱማሌዎች ሱቅ ታገኛለሽ ውዴ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሮዛ አህለን በርቺ እናመሰግናለን 👍👍👍
አመሰግናለው
ምንድነው ስድር ደግሞ አብራሪወ እሕታችን
ሰላም እሮዛዬ ሰላምሽ ይብዛ
ሩዝ አዝሙድ አመሽው ግን ጥቁር አዝሙድ መብሰሉ በምን ይታወቃል ደቂቃ ትይዥ እንደሆነ እንጅ 😅😅ጥቁ ስለሆነ ሙቀቻሽ ስታምር ኢትዮጵያ ላኪያት የወይራ ዘይትና ኮነላ ማለት ግን አልገባኝም ምንም አይነት ዘይት ነው ማለትም ስሪቱ ከምንድን ነው ጥቁር ሂና እና የተፈጨውን ጥቁር አዝሙድ እና ስድር የወይራ ዘይቱንም ቀይ ይና ዋውውውውው የቀረሽ የለም ምርጥ ውህድ ነው ያዘጋጀሽው ከላይ ቁርፍንድ እወይ ይህን ሁሉ ግበአት ግን የት አገኘሽው እሱቅ አለ ?
ዝግጅትሽ ምርጥ ነው አንች ግን ሽበት ያለሽ ሚስጥሩ እርጅና ወይስ ዝም ብሎ ነው የወጣው 😅
ምርጥ ውህድ ነው ወፍራም ነው በሳምንት ሁለት ግዜ ይህን ብቀባማ ታየኝ ፅጉሬ ኬሚካል ከሌለው ምርጥ ነው ሂና ደሞ ፀጉር ያሳድጋል ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
የኔ ውድ እኔን ይድከመኝ መምቢዬ ይሄ ሁሉ የሙሉ ቪድዬ ስልልብርልራሹ አመሰግናለው ጥቁር አዝሙድ አምቬ በሳት ያደረኩት ምክንያት ሽበት እንዲያጠፋ ነው ክክ እኔ ሽበት አለብኝ እድሜዬም ነው ግን ጎይተር ( እንቅርት አለብኝ እንቅርት ሲኖር ሽበት እንዲወጣ ያደርጋል የፀጉር ቀለም አልቀባም በቤት ውስጥ እራሴ ሰርቼ እጠቀማለው ስለሰጠሽኝ አስተያያት እጅግ አርጌ አመሰግናለው ክበሪልስኝ
ሽበትማጠጥፋት ሲባለ በየጊዘየው መቀባት ነወ የተወሰነ ግዜ ተጠቅመህ ጭራሽ ይጠፋል ነው ግልጽ ስላልሆንኩኝ ነው
ሸበት ማጥፍያ የለም ምንአለባት ለውሥንግዜ ሸበቱንፈመሸፈን ከሥር ሢለቅ ሸበቱፈይመጠል ተመለሦ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ መሻአላህ ዋው❤
የጁዬ
ማሻ አለሀ።በርቺ።እህቴ
የኔ ውድ
ለማጥቆር የኑግ ዘይት ባዋህድ አይሆንም?
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ሰላም መጣሸ ሮዚዬ ጎበዝ በረች ጥሩ ቆይታ ነው
ዋለይኩም አሰላም ውራህመቱላህ ውበረካቱ አህለን ሮዚ የተንቢ🎉🎉🎉
የተንቢ
የብሳቢ
ስድር ምንድነው ?
ውዴ ስድር ባማርኛ የቁርቁራ ቅጠል ነው ቀሲል ይሉታል ባረብኛ ስድር ነው❤
ስድር ምንድነው
ውዴ ስድር ባማርኛ የቁርቁራ ቅጠል ነው ቀሲል ይሉታል ባረብኛ ስድር ነው❤
ስድር በእንግሊዝኛ ምን ይባላል
አመስግን አለሁ በሻምቮ ስንታጠብ የመልቀቅ ባሀሪ የለውም
መልሽልን እባክሽ ሽበቱን እስከ መጨረሻው ነው ወይስ ለግዜው
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሮዚዬ እንኳን ደህና መጣሽሽሽሽሽሽ ✅✅✅😍😍
❤❤❤
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አህለንንን ሮዚየ ዋው በርችልኝ🎉🎉🎉
❤❤❤
ጥቁር ሂና የለም
ሂና በተፈጥሮው አረንጎዴነው::
ከኬሚካል ነዓ ለመሆን ሂናውንበሻይ ወይም
በቡና መቀባት ነው::
እኳን ሠላም መጣሽ ዋውውውውው የኔ ውድ እናመሠግናለን በርቺ
አመሰግናለው ግን ስድር ምንድነው
@@SebeleAden የቁርቁራ ቅጠል ነው ውዴ
Masha Allah arif new ene base sarche ayewu alu gin sadar alcmrkubatim huluni nagru and new
አሰላምአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሮዚ ውዴ የኔ ጀግና የኔ እዝርት በርቺልኝ ❤❤❤💪💪👍
ለይሉቲ
ውዴ
😂ሥድር ባማርኛ ምንድነው ንገሪኝየኔ ወድ።
የቁርቁራ ቅጠል ነው ማሬ
ስላም አሊኩም ወርሕመቱላ ውበርክትሁ አሕልንውዴ ውስሕልን መርሕባፍክ ማሽአላሕ ምርጥ ናው
ሮዛይዬ ዋው እናመሰግናለን ይሞከራል👏👏👏👏👏❤️❤️❤️
አሰላም አለይኩም ወራህምቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻላህ ሮዚ በረቺሊኛ እናማሰገናለን👍
ኖራዬ
❤❤❤❤ሰላም ሰላም እህታችን እካን በሰላም መጣሽ እውነት ጥር ትምህርት ነው በተለይ ለእናቶች ፀጉር ጥር ነው እናመስገናልን በርሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለው
የትነዉ የሚገኝዉ
ሰላም ላቺ ይሁን ፎዝዩ የጠቀመሽን ዘይት ስላካፉልሽን እናመስግናለን
አመሰግናለው❤ ❤
ሰላም፡ በመጀመሪይ፡ ስድር፡ ምንድነው፡ በሁለተኛ፡ ጥቁር፡ ሂናስ፡ የት፡ ይገኛል፡ በሶስተኛ፡ ስታስተምሪ፡ ግልፅ፡ አድርጊ። አመሰግናለሁ።
ሰላም ነሽ እህት ጥቁር ሂና እኔም አላውቅም ስዲር ማለት ግን ቁቁራ ማለት ነው እሽ ዉደ ለማንኛዉም ኮሜንትሽን ስላየሁት ነው እሽ
@@FhggGf-i1j ሰላም፡ ቁርቁራ፡ ማለትሽ፡ ነው??? ወይስ፡ ቀሲል፡ ነው። እኔ፡ እንደሚመስለኝ፡ ቀሲል፡ ነው። አመሰግናለሁ።
ስድር ምንድነው? ሌላው የኑግ ዘይት አይሆንም
ስድርምንድነው?
አሰላሙ አለይኩም ራህመቱላሂ ወበራካቱሁ አህለን እንኳን ደህና መጣሽ 🙏👍
❤❤❤
Aselemualekum werahmetullahi weberakatu inkuwan dehna metash wude selamish yibzalign masha Allah berchilegn yane wud betam inameseginalen mar ❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👌👌👌👌👌😍😍
ውዴ
አህለን ሮዚ አሪፍ ነገር ነው ያካፈልሽን 👍
Thankyou ehtye ስድር ምን ድኖው pls ngrji😘😘😘😘🙏
የቁርቁራ ቅጠል ነው ውዴ ቀሲል ይሉታል ባማርኛ
ማሻአለህ ሮዝዬ የኔ በለሙዪ ዋውውውውውውውውውውውውውውው❤❤❤❤ ምርጥ አሰራረነው
ፍቅርዮ
ስድር ምንድነው እህቴ
ውዴ ስድር ባማርኛ የቁርቁራ ቅጠል ነው ቀሲል ይሉታል ባረብኛ ስድር ነው❤
እሰላም ወአላኩምወራህመቱላ ወበርካቱው ❤❤❤❤❤ማሻአላህ ዋወወወ🎉🎉🎉🎉❤❤እነመስጉናለንውዱ በራችማር🎉🎉🎉🎉🎉
ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኮን ስላም መጣችሁ🌺🌺🌺🌺ምርጥ የሽበቶ ማጥፊያ
አሮዚ እንዴት ነሽ ስድር ማለት ምን ማለት ነዉ እባክሽ አብራሪልኝ ምን እንደሆነ አላዉቅም አመሰግናለሁ ባይ
ውዴ ስድር ባማርኛ የቁርቁራ ቅጠል ነው ቀሲል ይሉታል ባረብኛ ስድር ነው❤
ሰላም ላንች ይሁን ሴዳር ማለት የትኛው ቅጠል ነው የትስ ነው የሚገኝ በተረፈ እጅግ በጣም ጥሩ ነው
ሰድር ቀስል ባገራችን ቁርቁራ ቅጠል ነው
አሰላሙሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራቺን ያረብ አላህ ገራቺንን ሰላም አረጓልን የምንደሰትበትን ቀን ያምጣል እህህህህ የተጨነቁትንም አላህ ያድነቸዉ ያብብብብ🎉🎉🎉🎉 አህለን ሩዝየ እናመሰግናለን ለሰጠሺን ትምህርት❤❤❤
❤❤
አሰላማለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረባቱ እህቴ ይገርማል
❤❤
እረበፈጠራችሁእገዚሔቤረበሠጠንለምንአንጠቀምምእኔምለውሺበትንያመጠውማነውመደሐኔቱንምያመጣውማነውእሠቴመልሡልኜበፈጣሪሥራኮእየገባንነውእሡኮውቦችአደረጎነውየሠራን
አዲስ እንግዳሽ ነኝ የኔ ቆንጆ አዲስ ቪድዮ ልኬ ነበር እና community lay post argiw sister be Allah entegagez bzu sew eyagezegn new❤🙏
እሺ አብሽር
አሰላምአሊኩምእራህመቱላሂ ወበረካቱ። እሮዝየ። አረ ፀጉሮ። ሽበት በሽበት ሁኗል ሰርቸ እሞክረውአለሁ ውደ❤። አመሰግንአለሁ
❤❤❤
ምንድነው ሰድር
ምንድነዉ ሰድር ያልሹ?
የቁርቁራ ቅጠል ወይም ቀሲል ውዴ
ሰላም እንኳን በሰላም መጣሸ
እናመሰግናለን 🎉
ውዴ
በጣም አሪፍ የሆነ ነገር ነዉ ያካፈልሽ ሮዚዬዬ የኔ ቅን😍😍😍
ውዴ
ስድር ምንድነው እህትዬዬዬ
የቁርቁራ ቅጠል ነው ስድር ውዴ ተጠቀሚው ለሰው አይን ለሁሉም ጥሩ ነው
@@Rozaguraga እሽ ያኔ እህት አመሰግናለሁ
አሰላምአለምኩምወራህመቱላህወበረካቱሁአላህሀገርሰላምያርግልሰ ላምያምጣልሰላሞለሁሉምይሁሰላምያርግልሰላማሻአላህማሻአ ህጠቃሚ ትምህርት
❤❤❤
ሽለት የሚጠፈ እና የሜሳድግ እፈልግለዉ
አህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ መሻአላህ ውድ❤
ሳዱ
Sedere/ mendenew??
እጀግ በጣም አመስግናለሁ የኔ ዉድ
የኔ ውድ ክብር በይልኝ
ማሻአላህ ሀሪፍ አሰራር ነው በርች የኔ መልካም
Yetenbe my friend 😅 how are you? I hope you are doing well. Thank you for sharing with us this wonderful treatment, but what is " SEDER " please can explain to us about seder I think Arabic language so tell us in Amharic please? And another question for sure you try and turn to white hair to black? and how Long does it take ? Tell us the truth please? And sorry I don't have Amharic language keyboard that's why I wrote English sorry for that. But please I am expecting your answer what is SEDER? And where did you get black Henna. Thank you so much for your help. God bless you. See you the next video 😅.
Sidr midnew???
Sider mindenaw mare?❤❤❤
Sidir mindinew?
ባገራችን የቁርቁራ ቅጠል ነው ሌላም ስሙ ቀሲል ይሉታል ውዴ ለብዙ በሽታ መዳኒትነት ይጠቀሙታል ለፊት ለገላ መታጠበያ ለፀጉር ተበጥብጦም ይጠጣል ለተለያዩ በሽታ ይፈውሳል በተለይ አይነጥላ ለለበት ሰው
የኔ እህት ስድረ ምንድነዉ ?
ውዴ የቁርቁራ ቅጠል ነው ባገራችን ቀሲል ዩሉታል ደሞ በአረብኛ ስድር ነው ለብዙ መድሀኒትነት ይጠቀሙታል በተለይ ለፊት ቡጉር ያጠፋል
@@Rozaguraga 🥰🥰🙏
Eyeweketsh adelem gn
ስር ማለት ምንድን ነው
ባገራችን የቁርቁራ ቅጠል ነው ሌላም ስሙ ቀሲል ይሉታል ውዴ ለብዙ በሽታ መዳኒትነት ይጠቀሙታል ለፊት ለገላ መታጠበያ ለፀጉር ተበጥብጦም ይጠጣል ለተለያዩ በሽታ ይፈውሳል በተለይ አይነጥላ ለለበት ሰው
What is sider?
ሥድር ምንድነዉ
ባገራችን የቁርቁራ ቅጠል ነው ሌላም ስሙ ቀሲል ይሉታል ውዴ ለብዙ በሽታ መዳኒትነት ይጠቀሙታል ለፊት ለገላ መታጠበያ ለፀጉር ተበጥብጦም ይጠጣል ለተለያዩ በሽታ ይፈውሳል በተለይ አይነጥላ ለለበት ሰው
ሶስተኛዉ ምንድነው
ስድር ምን ድ ን ነወ
ስድር ምድነዉ
ስድር ባማርኛ የቁርቁራ ቅጠል ነው ሚባለው ( እንዲሁም ቀሲል ይሉታል ባረብኛ ስድር ነው ውዴ
ሮዚ ስድር ምንድን ነው እህቴ
የቁርቁራ ቅጠል ነው ውዴ
ስድር ምንድን ነው አልገባኝም
ስድር የቁርቁራ ቅጠል ነው ውዴ ቀሲልም ይሉታል
Temechignalesh❤❤❤
ስድር ምንድን ነው?
ቀሲል ነው ባማርኛ
ጥቁር ሂና ከየት አገኘሽ መልሽልኝ
ቅመማቅመም ሚሸጥበት ቤታ አለ ወይም የሱማሌዋች ሱቅ ታገኛለሽ ውዴ❤
Seder mndenew ehete?
ቀሲል ነው ባማርኛ ውዴ
ስድር ምንድነው የት ይገኛል
የቁርቁራ ቅጠል አጣር ታገኛለሽ
ቅመማ ቅመም ሚገዛበት ቦታ ይገኛል ውዴ ስድር ይሉታል በአረብኛ በአማርኛ ቀሲል ነው ስሙ❤
ቀሲል ነውደ የሚባለው በናተ ሮዚ🤔@@Rozaguraga
እሮዝየ እንዴት ነሽ ደምሬሻለሁ
እሺ ውዴ
ሰደር ምንድነው ባረበኛ
ውዴ የቁርቁራ ቅጠል ነው ባገራችን ቀሲል ዩሉታል ደሞ በአረብኛ ስድር ነው ለብዙ መድሀኒትነት ይጠቀሙታል በተለይ ለፊት ቡጉር ያጠፋል
እውነት ሞክረሽ አጥፍቶልሻል ውሸትሀራምነው
ሁለተኛ ላይ የጠቀስሽው ግብዓት አልገባኝም
አይ ሮዚ እኔ አዲስ ገቢ ነኝ ስድር ምንድን ነው
የነቆሎ ዱቄት ነው ውዴ
Tikur Hina keyet yigegnal ethio ehte
ሮዚ ምርጥ ተሞክሮ በርቺ👌
ብርታቴ አበሩሳችን
ስድር ምንድ ነው
ቀሲል ውዴ
@@Rozaguraga ከቻልሽ ቅጠሉን አሳይን በተለያየ ቦታ የተለየ ሰም ስላለው እህቴ
ሲድር ምንድነዉ ?
ስድር ባማርኛ የቁርቁራ ቅጠል ነው ሚባለው ( እንዲሁም ቀሲል ይሉታል ባረብኛ ስድር ነው ውዴ
ስድር ያልሽው ምንድነው
ባማርኛ ስድር ማለት ቀሲል ነው ውዴ
ቀሲል ምንድነው ምን ዓይነት ቅጠል ነው አስርጂን አላወኩም ቀለል በለ አማርኛ
አረ እኔ ልሞት ነው ጸገር የሰው አይንኑው አሉኝ በጣም ያመኛል የሳክክኛል😢😢 መለ በሉ ስራ መስራት አልቸልኩም
ሂና እና ስድር ወይም ቀሲል ተቀቢው
@@Rozaguraga እሽ እማ
ስድር ማለት?
ስድር ባማርኛ የቁርቁራ ቅጠል ነው ሚባለው ( እንዲሁም ቀሲል ይሉታል ባረብኛ ስድር ነው ውዴ
ስድር ምን ማለት ነው
ስዲር ማለት ቁርቁራ ማለት ነው እሽ
Lincolnshire👌👌👌❤️❤️
Ww naks my 🎉🎉🎉❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🙏🙏🙏🙏🙏
ስድር ማለት ነን ማለት ነው
የቁርቁራ ቅጠል ነው ውዴ
ስዲረ ምንዲነው ከይቅረታጋ
ውዴ ስድር ባማርኛ የቁርቁራ ቅጠል ነው ቀሲል ይሉታል ባረብኛ ስድር ነው❤